#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ትምሕርቴን አሁን ነው 12 የጨረስኩት እና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ፈልጌ ነገር ግን ጥሩ የሚባል ማሰልጠኛ አላውቅም እስኪ የምታውቁጥ አዲሱ አበባ ውስጥ ከ አዲሱ ገበያ ብዙ የማይርቅ ጠቁሙኝ
Nov 01, 20242 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ትምሕርቴን አሁን ነው 12 የጨረስኩት እና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ፈልጌ ነገር ግን ጥሩ የሚባል ማሰልጠኛ አላውቅም እስኪ የምታውቁጥ አዲሱ አበባ ውስጥ ከ አዲሱ ገበያ ብዙ የማይርቅ ጠቁሙኝ
Nov 01, 2024ደሩ arif new Soramba hotel ga ale
Nov 01, 2024Deru
Nov 01, 2024