Admins please approve it as much as possible ማርያምን የምር እርዳታ ፈልጌ ነው የመጣሁት በህይወቴ ሁለት ወንዶች አሉ እና ሁለቱም like በጣም ነው ሚያፈቅሩኝ እሱን አውቃለሁኝ ግን ከሁለቱ ማንን መምረጥ እንዳለብኝ አላውቅም ሁለቱም ጋር መሆን አልችል በምን ልምረጣቸው በጣም ተጨንቄአለሁኝ ለ ወደፊቴ የሚሆነኝን እንዴት ልወቅ በቃ ለአንዱ ታማኝ ሁኜ መቀጠል ነው ምፈልገው አንድኛው ጋር ስሆን ደስ ይለኛል ምናምን ሌላኛው ጋር ግን ብዙም ነኝ fun ከማረግ ውጪ ወደሌላ መግባት አልችልም ግን ሀብታም ነው የተማረ ነው በጣም ያከብረኛል ይንከባከበኛል ምን ላድርግ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ
Nov 01, 2024u r playing with 2 dudes🤔 what a bitch
Nov 01, 2024