ሰላም ለፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቼ ትሁን እቺ ጥያቄ። ፀሎት መደረግ ያለበት ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ነው የተባለበትን ምክንያት ብታስረዱኝ። & ቅዱሳን መላዕክት፣ፃድቃን...እንዲፀልዩልን ወደ እነሱ መፀለይ የማይገባ ከሆነ ለምን እርስ በርስ "ፀልዪልኝ፣ፀልይልኝ" እንባባላለን? ከወዲሁ ለምትመልሱልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።
Oct 31, 2024ሰላም ለፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቼ ትሁን እቺ ጥያቄ። ፀሎት መደረግ ያለበት ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ነው የተባለበትን ምክንያት ብታስረዱኝ። & ቅዱሳን መላዕክት፣ፃድቃን...እንዲፀልዩልን ወደ እነሱ መፀለይ የማይገባ ከሆነ ለምን እርስ በርስ "ፀልዪልኝ፣ፀልይልኝ" እንባባላለን? ከወዲሁ ለምትመልሱልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።
Oct 31, 2024wendomchi kelay yalhut bdnb aserdtehwale beye asebale gin ende chemari Lmndnw le egzanhir becha lalkew " እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17) Emtadergut hulu direct for me adergut through selale eras egezabhir Why not for kidsuan lalkew lalkew degmo ,be egzabhir ena be sew mekakel mhun yalbet ena yhunew esu becha selhun " አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5) Finally lmndnw be be hiwot yalu kidusan selyuln yemnlew kaln erasu egzabhir le egna ende authority and obligation yestin nw " እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።" (የያዕቆብ መልእክት 5:16)
Nov 01, 2024Behiwet Yale sw andu Le andu bitsely chgr yelwm gn exact bible versun balastawsm yemotu sewoch bezi alem slemikahedw ngr mnm influence yelachwm. Except the one and only JESUS CHRIST
Nov 01, 2024ሲጀመር የሞቱ የምትለው ማንን ነው? ሲቀጥል ምንም influence የላቸውም አልክ እስቲ አሳየኝ
Nov 01, 2024Gn yetim bota wede egziyabher ketita sitsliyu enji behiwot wedelelu kidusan sitseley alanebebnm so yetetsafewn ergitegna mehon enchilalen baltetsafew gn endet? So yetetsafewn mareg ayawatam?
Nov 01, 2024የአክሊልን ትምህርት ተማሪ ክርስትናን በደምብ ትረጂዋለሽ
Nov 01, 2024