Wassup family በህልሜ ከቤቶች ጣራ ላይ ሚሮጥ ግማሽ ሰው ግማሽ ፍየል የሆነ ፍጥረጥ አብረውኝ ከነበሩ ሰዎች ጋር አሯሯጠን ከዛ አብረውኝ የነበሩ ሰወችን ሁሉ ቆራርጦ ገደለ ከዛ እኔን ደረቴን ወግቶ አደማኝ ከዛ ነቃሁ ትርጉሙን Please
Oct 31, 2024የጥልቁ አባዶን ! ክርስቶስ ያሰረልልን አጋንንት እኛ ሰዎች በፈቃዳችን ፈትተን ለቅቀነዋልን እያሯሯጠ የክርስቶስ ያልኾኑቱን ሕጉን ሥርዓቱን የለወጡትን በምድሪቷ ላይ ጣዖትን ያነገሱትን በመጪው ጊዜ እያሯሯጠ ሲገድል ነው ያየኸው። የእንግሊዟን ንግሥት ፍየል የመሲን ፍየል የነቢዮንሴን ፍየል ነው ያየኸው። ይኽ የራሱ ትርጉም አለው። መንግስቱም ቤተክህነቱም ሕዝቡም ኢትዮጵያ ላይ እንዲነግስ እንዳደረጉት ዋጋቸውን ሊያገኙ ነው። ጌታን አውጣኝ አድነኝ በለው። እሳት ሲነድድ ነበልባሉ የማይነካው የለም። በተረፈ መልካም እንቅልፍ። ሕልምን አትመን
Nov 01, 2024