Selam AAE family I need ur help Betam bzu hope nebereje stable life keza yerase family mnamn gin life betam eyekebedej nw yemifeteru negeroch tekalal tesfa eyaskoretuj nw ene sastemrachew yeneberut guadejoche silewetu ene ezaw yeneberkubet bota lay mekemet betam selchtojal Hule and neger lemesrat saseb yehone chgr ayatajm lsera sl and chgr esun astekakye lela smokr dgami lela chgr betam tesfa korchalehu ahun lay mnm eyadereku adelem esum demo betam eyegodaj nw still ke family burden lay mewred alchalkum am 22 ye taxi enkuan kenesu eyetekebelku nw yemnorew betam eyekebedej nw kemlew belay I think abt suicide all the time gin ik that ain't the way gin demo endezim menor betam kebdojal My friends say only a fool think abt suicide and i think being a fool sometimes is good ig
Oct 31, 2024Himiko ላልሽው አለውልሽ አባቴ :- ምን መሰለሽ በያ በ22 ዓመትሽ የታክሲ የለኝም ብለሽ ተስፋ የምትቆርጪበት ጊዜ አይደለም። ከአንተ በብዙ የምበልጥ እኔ እንኳን የለኝም። እኔን ተወኝ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አኹን ላይ ተመሳሳት ኹኔታ ውስጥ እየገባ ነው። ስለሰራኽ አይደለም ሰርተው መኖር እያቃታቸው ያሉም አሉና ። ይኽ እየኾነ ያለበት ምክንያት ግን ዓለም ያልተረዳው ሊቀበለውም ያልወደደው አንድ እውነት ስላለ ነው። በዚኽ በሥጋ ተገልጦ ከምታየው ጦርነት ጀርባ ያለው መንፈሳዊ ጦርነት በእጅጉ እያየለና ድል እየተቃረበ የእግዚአብሔር እውነት ሊገለጥ በቀረበበት ሰአት ኪስኽን የምታይና የሌለኽ ነገር ላይ ብቻ የምታፈጥ ከኾነ ተሸናፊ ትኾናለኽ ። በችግር እጅኽን ጠምዝዞ ለሕሊና ያልተገባ ስራ እንድትሰራና ከሰውነት ማማ ወርደኽ እንድትገኝ አድርጎኽ ያስቀጣኻል ! አልያም ራስኽን አጥፍተኽ ነፍስኽን የርሱ ያደርጋታል ! አንተ ለእነዚኽ ለኹለት ዐሳቦች አትገዛ ! ! በእግዚአብሔር ፊት ውደቅ ! እግዚአብሔር እንዲያድንኽ ብቻ ለምነው ! ! ከዚኽ ባሻገር የአቅምኽን ሞክር እንጂ ያገኘ የሚያጣበት ባለጠጋ ባዶ እጁን የሚሰደድበት የተራቡ በቸርነቱ የሚጠግቡበት ትዕቢተኞች የሚዋረዱበት ትሁታን ከፍ ከፍ የሚሉበት ቀን እሩቅ አይደለም። መጪው ጊዜ ላይ የታክሲ ብር ማግኘት ቅንጦት ነው የሚኾነው ! ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው የልብኽን መሻት ይሰጥሃል ! !
Nov 01, 2024