I have two questions only for guys ( I want more answer for the first one ), what did you feel after having sex for the first time with the girl you are in relationship... slesua yalachu neger yikeyeral? Telachuat or more wededachuat.... And the other is why men leave girls after having sex?
Oct 31, 2024ምንም አዲስ ነገር የለውም ግንኙነታቹህ ከፍቅር ስሜት ወደወሲብ ስሜት እንዳያዘነብል ወሲቡን ጋፕ እየሰጣችሁት በሳምንት አንድ ወይ ሁለት ቀን በፍቅር የምታሳልፉትን ግን ጨመር አርጉበት ወክ የምታረጉበት ሻይ የምትጠጡበት ወሬ የምታወሩበትን ምናምን ጨመር አርጉበት በቃ ኖርማል ጥንዶች ትሆናላቹህ። ከወሲብ በኋላ ፍቅርህ ይቀንሳል ምናምን የሚለውን ወሬ አትስማ አእምሮህም ላይ አታድርገው።
Oct 31, 2024