Antnh139
#other
ሰላም ቤተሰቦች የምታቁ ብቻ እንድትመልሱልኝ እፈልጋለው በህልም ከተጣላነው ሰው ጋር ምግብ መመገብ ምንድነው አለመብላትስ እኔ ከአጎቴ ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ ነን በቤተሰብ የመጣ እና በህልም እሱ ቤት ሄጄ በሰሀን ስጋ ወጥ ቀርቦ እጄን እየታጠብኩ ነው የነቃሁት ከምን ጋ የተገናኘ ይመስላቹሀል
Oct 31, 20248 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የምታቁ ብቻ እንድትመልሱልኝ እፈልጋለው በህልም ከተጣላነው ሰው ጋር ምግብ መመገብ ምንድነው አለመብላትስ እኔ ከአጎቴ ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ ነን በቤተሰብ የመጣ እና በህልም እሱ ቤት ሄጄ በሰሀን ስጋ ወጥ ቀርቦ እጄን እየታጠብኩ ነው የነቃሁት ከምን ጋ የተገናኘ ይመስላቹሀል
Oct 31, 2024ከስጋ ጋር በተያያዘ የዘመድ ሞት ነው so endmenm belhe yeker tebabal beka
Oct 31, 2024How did you know?
Oct 31, 2024Gobez enkuan albelah tiru ayifeterim neber terfehal👍
Oct 31, 2024Be helm sega mebelat ye zemed mot nw.... Enm agote ke marefu befit endezi helm ayche nber sega sebela... Keza le mom ngerkuwat esuwam zemd limot nw beka belagn nber keza...... Ke seatatoch behuwala tedewelelen ena agote endarefe negerun
Nov 01, 2024Thankss
Nov 01, 2024ቀላል ነው አሪፍ ኦድ አውጣ
Nov 03, 2024