ምን መሰላቹ አንድ ደስ ምትለኝ ልጅ አለች እና highschool እያለን filrt ምናምን አረግ ነበር ግን ፍቅር ይዞኝ ሳይሆን ዝም ብላ ደስ ስለምትለኝ እና በቃ ዝምብላቹ ጥሩ ምትመኙለት ሰው የለም እንደዛ ማለት ነው ከዛ ዝም ብዬ አብረን እንሁን አልኩዋት ከዛ አይሆንም አለች ግን ብዙም አልደበረኝም ፍቅርም ስላልሆነ ከዛ ማውራታችንም ቀነሰ የሆነ ጊዜ እራሱዋ መታ አብረን እንሁን አለቺኝ እኔም እሺ አልኳት ብዙም ሳይቆይ ዝም ተባባልን ይመስለኛል ሁለታችንም ጋር insecurity አለ ከዛ አልፎ አልፎ አንደ ኖርማል እናወራለን ስላቹ ፍቅር ባይዘኝም still ፍቅር አልያዘኝም ነው ምለው😅 ግን አብረን ብንሆን ደስ ይለኛል ከሷ ምንም አልፈልግም መቼምም እንድትከፋ አልፈልግም ግን አብረን እንሁን ያለቺኝ የምር ወዳኝ ይሁን ዝም ብላ r/ship ፈለጋ ይሁን አለቅም ጥሩ ግንኙነት አለን ብዙ ባናወራም አሁን ችግሩ እንዳልኩዋቹ ፍቅር ይያዘኝ አያዘኝ አላቅም እንዴት አንድ ሰው ፍቅር ሳይዘው ሰለ አንድ ሰው ለወራት ለ24ሰዐተ እንዴት ያስባል ይዞኛል እዳልል ደሞ አብረን ባንሆን ምንም አይመሰልኝም even ብረሳት እራሱ ደስ ይለኛል ፍቅር የያዘው ሰው ደሞ እንደዚ አያስብም እንደውም ከሌሎች ሴቶች ጋር ልሆንበት እድል ይሰፈል ታዲያ እንዴት ስለሶ ብቻ አስባለው ግራ ስለገባኝ ነው እና ተመሳሳይ ነገር ያጋጠማቹ አና move on ያረጋቹ ካላቹ
Oct 30, 2024ወንድሜ ሲጃራ ትጠጣለህ
Oct 31, 2024