LimeTurtle11782
#religion
ለኦርቶዶክሳውያን የምትወዱት የጸሎት ክፍል ምንድን ነው? ለምሳሌ ውዳሴ ማርያም ፣ ዳዊት ፣ መልክአ መልክእ ፣ ድርሳናት ፣ አርጋኖን... እና ለምን?
Oct 30, 20247 engagements
ለኦርቶዶክሳውያን የምትወዱት የጸሎት ክፍል ምንድን ነው? ለምሳሌ ውዳሴ ማርያም ፣ ዳዊት ፣ መልክአ መልክእ ፣ ድርሳናት ፣ አርጋኖን... እና ለምን?
Oct 30, 2024ሁሉንም እንወዳለን ሁሉም የ እግዚአብሔር ቃል ብቻ ስለሆነ ማስረጃ የጠቀስካቸውን ሁሉ ገልጠህ ኣንብባቸው
Oct 31, 2024ጸሎት ሁሉ መልካም ነው ግን መዝሙረ ዳዊት የጸሎታት ሁሉ መሰረት እንደመሆኑ የየትኞቹም ጻድቃንን ሕይወት ብትመለከት መዝሙረ ዳዊት አይለያቸውም ነበር። ዳዊት እግዚአብሔር "እንደ ልቤ" ያለው የዘለዓለም ቃል ኪዳን ያለው ቅዱስ ስለሆነ ነው።
Oct 31, 2024እኔ መዝሙረ ዳዊትን እወዳለሁ። ምክንያቱም እንደ እኔ ካለ ሀጥያተኛ ሰው ጋር አብዛኞቹ ክፍሎች ይሄዳሉ። ምህረትን ስለሚለምን ሰላምን ይሰጠኛል።
Oct 31, 2024Psalms 4 አማ - መዝሙር 7: በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ። 8: በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።
Oct 31, 2024ሁሉንም ግን መዝሙረ ዳዊት እና መልክዕ በጣም ደስ ይላሉ
Oct 31, 2024ሰይፈ ሥላሴ እና ሰይፈ መለኮት በጣም ደስ ይላል
Oct 31, 2024ኦርቶዶክስ አለመሆኔን
Oct 31, 2024