wendu162
#society
ሰላም የ ሆነ ቦታ ለውድድር ሂዳቹ ግን ተሽንፋቹ የተመለሳቹ እንደ ሆነ አይነት ስሜት ተሰምቶቹ ያውቃል በህይወቴ እንደሱ የተሰማኝ ነው እኔን ፈጣሪ ለአላማ ልኮኝ ነጥብ ጥዬ የተመለስኩ እንደ ሆነ የተሰማኝ ነው
Oct 30, 20244 engagements
ሰላም የ ሆነ ቦታ ለውድድር ሂዳቹ ግን ተሽንፋቹ የተመለሳቹ እንደ ሆነ አይነት ስሜት ተሰምቶቹ ያውቃል በህይወቴ እንደሱ የተሰማኝ ነው እኔን ፈጣሪ ለአላማ ልኮኝ ነጥብ ጥዬ የተመለስኩ እንደ ሆነ የተሰማኝ ነው
Oct 30, 2024አዎ ያውቃል ፤ ከበድ የሚል ስሜት ነው! ግን ሁሌ ልናሸንፍ አንችልም፤ እንደውም ወደማሸነፍ መሄድ የሚቻለው ከሽንፈት ቦሀላ ነው ፤ ከሽንፈታችን መማር በራሱ ደግሞ ማሸነፍ ነው! እግዚአብሔር እንደሱ አያስብም ፤ ከሀጥያት እንድትርቅለት ብቻ ነው የሚፈልገው! ቀለል አድርገህ እየው።
Oct 31, 2024eshi thank you🥰
Oct 31, 2024Lik biro sigeba misemagn simet 😂
Oct 31, 2024Snt ameth nw?
Nov 01, 2024