Omad667
#relationships
Hello .. my question is ሁለታችንም እድሜያችን ከ 26 በላይ ነው እና ፍቅር ከጀመርን 5 ወራችን ነው:: ከዛ በፊት ጓደኛሞች አልነበርንም ..እኔ ተግባቢ እና ተጫዋች ነኝ እሱ ደግሞ ዝምተኛ በጣም የተረጋጋ ሰው ነው..እና በዚ ቆይታችን እስኪ ምን ያህል መቀራረብ አለብን? እኔ በጣም ስለምወደው attached እንድንሆን በጣም እንድንግባባ እፈልጋለው.. እና እስኪ ቢያንስ በዚ ጊዜ ይሄን ይሄን ነገር ማውራት ወይም ማድረግ አለባችሁ በሉኝ:: የመጀመሪያዬ ስለሆነ ብዙ ነገር አላውቅም..አመሰግናለሁ
Oct 30, 20243 engagements