ሰዎች telegram ለመጠቀም ስል Connecting and updating ብቻ እያለኝ መጠቀም አልቻልኩም ይኸው ሳምንት ሆነኝ። አሁን በምንድነው ጥያቄውን እየጠየክ ያለኸው ካላቹኝ በሰው ስልክ ነው😁 እና እስቲ መፍትሄ ካላቹ notification ይገባልኛል እኮ ግን ውስጥ ስገባ ወፍ ምንም የለም connecting ena updating nw yemilew መፍትሄ please🤲
Oct 30, 2024Update telegram appun rasu ke play or appstore lay
Oct 30, 2024