#technology
ሰዎች በ 2 Sim 50 birr ብድር ከተበደርኩ ሳምንት አልፏል sim wst ምንም ብርር ሆነ package የለውም እና አሁን ሁሉንም social media እንደልብ እየተጠቀምኩ ነው movie download እያረኩ TikTok ብትሉ you tube ምን ተፈጥሮ ነው አስረዱኝ ፍሬ እንዲ ያንበሸበሸችኝ ደሞ አንዴ አይደለም ይህ sigtmegn 3 gze nw መሀል መሀል ለይ Networku እየበራ ይጠፋል ..... Tchnkialw mtawku asrdugn🙏
Oct 30, 20247 engagements