#other
Hi Guys ዛሬ የታዘብኩትን ነገር ላካፍላችሁ .ቀኑ ማክሰኞ /19/2017 ምን አጋጠመኝ መሰላችሁ በታክሲ ከ ፒያሳ ሜክሲኮ ለመሄድ ታክሲ ዉስጥ ገባሁኝ እና በአጋጣሚ መጨረሻ ወንበር ላይ ነበረ የተቀመጥኩት እረዳቱ ሰዎችን መጥራቱን ቀጥሏል እና ሁለት ሴት ጓደኛሞች እኔ ከተቀመጥኩበት vip ከሚባለዉ ወንበር ላይ መጡ እና አንደኛዋ ጭራሽ ነዉ ወንበሩ ሊያስቀምጣት አልቻለም በጣም ትልቅ ነበረ መቀመጫዋ እና ሌላኛዋ ጓደኛዋ ታድለሻል ትላታለች እና ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃም ባይሆን እኔም ላይ ቁጭ አለች እና ያስገረመኝ ነገር ለምን ጓደኛዋ ታድለሽ አለቻት እና... .የሴት ልጅ መቀመጫ መተለቅ ምን ጥቅም አለዉ ትልቅ አለመሆኑስ ምን ጉዳት አለዉ የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ ?
Oct 29, 20244 engagements