Qwlaps37
#relationships
ለምንድነው ግን ወንዶች ሊያውም ፍቅረኛ የሆናችሁ ለምንድነው ፍቅረኛችሁ አቅለሸለሸኝ ስትላችሁ ዘላችሁ እርግዝና ምታስቡት ለምንድነው?
Oct 29, 20248 engagements
ለምንድነው ግን ወንዶች ሊያውም ፍቅረኛ የሆናችሁ ለምንድነው ፍቅረኛችሁ አቅለሸለሸኝ ስትላችሁ ዘላችሁ እርግዝና ምታስቡት ለምንድነው?
Oct 29, 2024ዝናብ ሊዘንብ ሲል ሰማይ ያጉረመርም የለ እንደዛ አስቢው😊
Oct 30, 2024"ታዲያ በፍቅረኛነት ስም ከእሁድ እስከእሁድ በገላጣው የምንጠላለዝ ከሆነ እንዴት አናስብም?" 😁
Oct 30, 2024ፍቅረኛ የለንም😐
Oct 30, 2024## ያለበት ዝላይ አይችልም ለዛ ነው😁
Oct 30, 2024የአማረኛ ፊልም ላይ ሁሌ ስለሚያረግዙ ካስመለሳቸው😁
Oct 30, 2024Yeserawen selemiyawk newa😅
Oct 30, 2024You ask this like it's a very common thing. Hulum set akileshlshuat .. hulum wend ergizna new yemil asmeselshew. Bebado teletaltachu kehone ena akilesheleshegn kalsh it probably is ergizna.
Oct 31, 2024It's also a period symptom btw.
Oct 31, 2024