ሰላም ሰዎች ሁሉ ነገር ጠሞባችሁ እና ታሪክ ሆኖ ተለውጦ ዛሬ ላይ መልካም መንገድ ላይ የሆናችሁ እባካችሁ አበርቱኝ አሁን አሁን ከፈጣሪም ጋር እየተጣላው ነው ብዙ ነገር እሞክራለው ይከሽፋል። በቀና መንገድ እማደርገው ሁሉ ይጨናገፋል ከኔ ይልቅ ምንም ጥረት ሳያደርጉ እኩዮቼ ይለወጣሉ ብቻ ከብዶኛ ሁሉም ነገር እራስ ማጥፋት ከዚህ ነው እሚነሳው ማንም እሚያውቅልኝ የለም ስለ ቤተሰቤ እጨነቃለው ፣ ስለወደፊት አስባለው ፣ ድህንነት መሮኛል መለወጥ ፈልጎ አለመለወጥ ደግሞ ይከብዳል 😭 ጥረቴ ሌት ከቀን ነው * ተማሪ ወደ ኮሌጅ ነኝ አሁን
Oct 29, 2024አይዞኝ ወንድሜ ከሚቻላችሁ በላይ እንድ ትፈተኑ እግዚአብሔር አይፈቅድም ይላል ጳውሎስ. . . ከእግዚአብሔርም አትታገል Surrender አድርግ. . . ጥረትህ እና ትግልህ ላይ እምነት ጨምርበት. . . የጎደለህን ብቻ አትይ ጠንካራ መሆንህን ከዚህ በፊት ያሳለፈክ መጥፎ ጊዜ የለም ሰው ስለሆንክ ይኖራል. . . ያን ቀን ያሳለፈክ ዛሬም ያሳልፍካል ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው እምነትህ ላይ ጽና በረከቶችህን ለማየት ለመቁጠር ሞክር አይዞኝ ወንድሜ💪
Oct 29, 2024