ኢትዮጵያዊነት ምንድነው እንዴት ይገለጻል ? ኢትዮጵያስ እንዴት ትገልፃለች ?
Oct 09, 2020ኢትዮጵያዊነት ማለት ከ minilk መንግስት ቡሃላ የመጣች / የተመሰረተች ሀገር ናት, ሰለዚህ እኛ (oromo,sidama, walayta...) ሰለ አክሱም፣ላሊበላ ምናምን አይመለከተንም ማለት ነዉ።
Oct 10, 2020ኢትዮጵያዊነት ምንድነው እንዴት ይገለጻል ? ኢትዮጵያስ እንዴት ትገልፃለች ?
Oct 09, 2020ኢትዮጵያዊነት ማለት ከ minilk መንግስት ቡሃላ የመጣች / የተመሰረተች ሀገር ናት, ሰለዚህ እኛ (oromo,sidama, walayta...) ሰለ አክሱም፣ላሊበላ ምናምን አይመለከተንም ማለት ነዉ።
Oct 10, 2020#ኢትዮጵያን_ተዉልን #ኢትዮጵያዊነት_ለኛ_ለሁላችን_ኢትዮጵያዊነት_ነው #ሳይነቁ_ነቅተን_ሲነቁ_ተኛን ❤️ ኢትዮጵያ እኮ ❤️ 1.ሳይንሳዊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው የምድሪቱ ቀዳማይ ፊደል ያላት ። 2.ለመጀመሪያ ግዜ ፈረስና አህያን አዳቅሎ በቅሎ የፈጠሩባት ሳይንሳዊ ጠበብቶች ሀገር ። 3.በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ከአንድ ወጥ ዲንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ያላት (ቅ.ላልይበላ) ። 4.በዓለም ላይ ሁሉም አይነት አየር ከውርጭ እስከ ከፍተኛ ሙቀት ያላት ብቸኛ ሀገር ። 5.ለሌላው ዓለም ያበረከተችው ተክሎች =>ዝግባ =>ዋንዛ አራዊቶች =>ዋልያ =>የሜዳ አህያ ከምግብ =>ጤፍ፣ቡና ያሉ ድንቅ የተፈጥሮ ምርቶች 6.የዲሞክራሲ ስርዓትን ለግሪኮች ያስተማረች ቤተ-ህዝብ፣ቤተ-ምልክና፣ቤተ-ክህነት ሶስቱን የስልጣን ክፍፍል ለዓለም ያበረከተች ። 7.በተፈጥረ ፀረ-ቫይረስ የሆኑትን ቁንዶ በርበሬ፣ሚጥሚጣ ፀረ-ትላትል ኮሶ፣መተሬ፣እንቆቆ በምድሯ አፍርታ የምትገኝ ብቸኛ ሀገር ። 8.የአምላክን ግማደ መስቀል፣ተከርኦተ-ርዕስ በቅርስነት የያዘች ፣ታቦተ ፅዮንን ይዛ በመጠበቅ የኖረች ሀገር ። 9.የቅዱሳን አስደናቂ ቃልኪዳን ያላት ለምሳሌ በአቡነ አሮን ቃልኪዳን ከአናቱ ባዶ ሆኖ ዝናብ የማያስገባው ቤተክርስቲያን ያላት የዝንጆሮዎች አዝመራን አለመብላት ምስጢር ። 10.በቀኝ ገዥዊች ያልተንበረከከች ሀገር ፣ ነጭ ህዝብን በማሸነፍ የጥቁር ህዝብን ሀያልነት ያሳየች ጀግና ሀገር ። 11.የተባበሩት መንግስታትን ለመመስረት በአፍሪካ ብቸኛዋ የመጀመሪያ ሀገር የአፍሪካ አንድነት መስራችና መቀመጫ ሀገር ። 12.እንግዶችን በክብር በመቀበል ፍትህን፣ እንግዳ ተቀባይነትን፣ሀይማኖተኝነትን መመሪያዋ መሆኑን ያስመሰከረች ሀገር ። 13.በእስልምና ሀይማኖት ትልቅ ስፍራ ያላት ሀገር(የመጀመሪያውን አዛን የተናገረው ቢላል..) ። 14.በሌሎች ዓለም ቤተክርስቲያናት ያልተገኙ እንደ ኩፋሌ፣ሄኖክ፣ዮሴፍ ወልደኮርዮስ የብሉያት ኦርጂናል መፃህፍት የሚገኙበት ሀገር ። 15.በዘምናዊ ህክምናቸው ያልደረሱበትን በሽታዎች የሚፈውስ የፀበል ፀጋን የታደለች ሀገር ። 16.የመንፈስ አዛጦን የታደለች:- የስነ ነፍስን ፣የሀብተ መንፈስን(ሥነ-ልቦናን)፣የሥነ-ምግባር ሰናያት(ትዕግስት ፣ትህትና ፣አፍቅሮ ስብዕ፣ ንፅሐ-ህሊና ) የምድሪቱ መልካም ባህላዊ እሴቶች ጉዲፈቻ (ማደጎ ልጅ፣ ነፍስ ልጅ የብዙ ዘመናት ድልብ ባለ መልካም ባለ ቅርስ ይሉኝታ ፈሪሃ-እግዚአብሔር፣ይቅር ባይነት አትህቶ-ርዕስ ) ። 17.የቅዱሳት መፃህፍት የሀይማኖት መርሆዎች በህዝቦቿ መርሆዎች በህዝቦቿ አእምሮ ተፅፈው በተግባር የሚፈፀሙባት ሀገር ባሁኑ ጊዜግን? 18.ነውርን በግፍ የምታወግዝ ሰምቶ አደር ያልሆነች ሀገር ። 19.ድሆችን በፀበል በድግስ መልክ የምታበላ ብቸኛ ሀገር ። 20.ሲያስነጥስህ ይማርህ እንቅፋት ሲመታህ እኔን የምትል እናት ሀገር ። 21.አምላክ የሚወዳት በህዝቦቿ ሀጢያት ልክ ሳይሆን በሱ ድንቅ ቸርነት የሚያኖሯት የኛ መኖሪያ የኛ እማማ ኢትዮጵያ ። ታሪክህን ስትጎረጎረው ልብህ በሀሴት ይሞላል ይሄ ሁሉ ድንቅ ማንነት አሁን የት ሄደ ብለህ ራስህን ስትጠይቅ ደሞ ታዝናለህ! "በቃ ሀገርህ ይቺ ናት ዝምብለህ ውደዳት "
Oct 09, 2020ኢትዮጵያዊ_ነኝ! . ኢትዮጵያዊ ነኝ! በላሊበላ አስቀድሼ፣ ሼህ ሁሴን ባሌ የተገኘሁ፤ በአባ ገዳ ተመራርቄ፣ መካ ላይ እርዝቅ ያገኘሁ፡፡ ኢትጵያዊ ነኝ!! ሳነቴ ላይ ውርጭና ጉም፣ ዳሽን ጫፍ ግግር በረዶ፤ ደሎ መና የአዋራ ጭስ፣ ዳሎል ላይ የእሳት እርጎ፡፡ ኢትጵያዊ ነኝ!! ጎጥ አይበቃኝ – የሀገር ስፍር፤ ጎሳ አይገልጠኝ – የሰው ስዕል፡፡ ኢትጵያዊ ነኝ!! . ኢትጵያዊ ነኝ!! ይርጋለም ያጋጥኳትን ላም፣ ወለጋ ላይ አሰርሬ ትኩስ እንገርዋን የጠጣሁ፣ አክሱም ላይ ጥገት አስሬ፤ ሰሜን ያለብኩትን ወተት፣ በአርሲ ጮጮ የሞላሁ፤ ጋምቤላ ወተቱን ንጬ፣ የሀረሪ ቆንጆ የቀባሁ፡፡ ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ፣ ሞተ ሲሉኝ ብን – ትር የምል፣ ሄደ ሲሉኝ የምመጣ፤ የቅዠት ምች፣ ህልም ፈቺ . . . ዳነ ሲሉኝ የማገረሽ፤ ወሰን አልባ እግረ ሞረሽ፡፡ ኢትጵያዊ ነኝ!! . ኢትጵያዊ ነኝ!! ጃውሌ የደንጊያ እጣን፣ ከርቤ ከጊንር ቋጥሬ፤ አወዳይ ጫት ተዘይሬ፤ ከጂማ አባጂፋር መንደር፣ ከአዎል – በረካ ጀባ፤ ሶዶ ዋዳ ተዘፍኖልኝ – ጎዴ ላይ ቃጢራ አድሬ፤ አፋር ላይ በግመል እንገር፣ ምርቃናዬን የሰበርኩ፤ የሀገሬን ባንዲራ፣ ለአፋር ግመል ማተብ ያሰርኩ፡፡ ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ፣ ሞተ ሲሉኝ ብን – ትር የምል፣ ሄደ ሲሉኝ የምመጣ፤ የቅዠት ምች፣ ህልም ፈቺ . . . ዳነ ሲሉኝ የማገረሽ፤ ወሰን አልባ እግረ ሞረሽ፡፡ ኢትጵያዊ ነኝ!! © ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
Oct 09, 2020Ethiopiawinet 👇 Jegnanet Defar Haqegna...etc Ethiopia 👇 Tntawi Hager Engdatekebay ...etc
Oct 09, 2020እንደ ሀገር
Oct 09, 2020Ethipiyawinet Malet erasun asalefo eske mestet deres le hageru fikr yalew esua le ene min aderegechelige eyale yeminechanech sayehon eyemotku esua teketel yemil nw
Oct 09, 2020ኢትዮጵያ Milaw siyame ኢትኤል kamibalw nigus yetesexat nw... ኢት =ወርቅ malet sihon ዮጵ= ቢጫ ያ=ስጦታ nw yihe begara Ethiopia malet የቢጫ ወርቅ ስጦታ malet nw. Yihe ቢጫ ወርቅ sebasegal le iyasus chirstos kasaxut sixotawoch mekakel andu nw. To get more information try to check the youtube channel called አክሱም tube።
Oct 09, 2020ye 77 ሀገር የረሃቡ 🤔
Oct 09, 2020Mn malet nw
Oct 09, 2020ብሔሬ ኢትዮጵያዊ ነኝ
Oct 09, 2020Go read your civics text book 😒
Oct 09, 2020Ethiopiawinet ethiopia wst teweldo madeg new...1000 sew btgedyi hula manm mayqemash...lelaw definition sew endemrchaw michemrew new....ethiopia balat yemeret sfat,hzb qutr,tefetroawi aqemamet,habt ena beteley be'average yehizbua astesaseb edget tgeletsalech(which in my opinion is most often useless)
Oct 09, 2020ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም
Oct 09, 2020