CoalLobster1917.5
#technology
ሰላም familly application(app) develop ባደርግ እንዴት ነው ሊከፍለኝ የሚችለው or app ያለው ሰው እንዴት ነው ብር ማግኘት የሚችለው አከፋፈሉ እንዴት ነው 🙏
Oct 28, 20242 engagements
ሰላም familly application(app) develop ባደርግ እንዴት ነው ሊከፍለኝ የሚችለው or app ያለው ሰው እንዴት ነው ብር ማግኘት የሚችለው አከፋፈሉ እንዴት ነው 🙏
Oct 28, 2024በመጀመሪያ ብዙ ተጠቃሚ ና traffic ማግኘት አለበት አፑ ፣ ሲቀጥል የጎግል ማስታወቂያ ድርጅት ጋ connect አድርገህ ተጠቃሚዎቹ በሚያዩት or click በሚያደርጉት መጠን ታያለህ ፣ ግን አፑ በ ኢንተርኔት የሚሰራ መሆን አለበት
Oct 29, 2024Yemejemeryaw msale yehone neger add yemiyaderg kehone yemileqeqbet sew yemiyaylh kehone ke google mastaweqiya gar connect tadergewna be ad genzeb tagegnaleh aleziya gn le companyh lemtshetew neger endifaten yadergal enji br berasu ayseram
Oct 29, 2024