Ben_el17
#personal
Hey guys hw y'all doin' የስም ለውጥ ማስደርጊያ forum ያላችሁ edit ማድረግ ምችለው እባካችሁ ሙሉውን ላኩልኝ አመሰግናለው 🙏🙏
Oct 28, 20242 engagements
Hey guys hw y'all doin' የስም ለውጥ ማስደርጊያ forum ያላችሁ edit ማድረግ ምችለው እባካችሁ ሙሉውን ላኩልኝ አመሰግናለው 🙏🙏
Oct 28, 2024ሁለተኛ ገፅ ላይ በፍ/ሥ/ሥ/ህ ቁጥር 223 መሰረት የቀረበ የማስረጃ ዝርዝር ብለክ 1. የሰነድ ማስረጃ ሀ. ከ ዳሽ ክፍለ ከተማ ዳሽ ወረዳ የተሰጠኝ መታወቂያ 1 ገፅ ኮፒ ዋናው በእጄ ሚገኝ 2. የሰው ማስረጃ ሀ. ለ. ሐ. ከዚ በላይ ያቀረብኩት የማስረጃ ዝርዝር በእውነት የቀረበ መሆኑን በበፍ/ሥ/ሥ/ህ ቁጥር 92 መሰረት አረጋግጣለው ። ከዛ ስለ አመልካች ብለክ ማስገባት ነው
Oct 29, 2024Ask lawyers here https://t.me/what_does_the_law_say
Oct 29, 2024