#education
ሰላም እንዴት ናችሁ የስምንተኛ ክፍል ካርድ ላይ የስም ስህተት አጋጥሞኝ ነበር እና ለማስተካከል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እዉቀቱ ወይም ልምድ ያላችሁ ካላችሁ
Oct 27, 20240 engagements

Oct 27, 2024