#other
ጓዶች አዲሥ አበባ ውስጥ በተለየም ስድስት ኪሎ አካባቢ ቀረብ ያለ አሳታፊ የግጥም ምሽት ካለ አድራሻ እና ጠቃሚ የምትሉትን ነገር አቀብሉኝ? ከቻልኩ ወሮታ እከፍላለሁ።
Oct 27, 20241 engagements
ጓዶች አዲሥ አበባ ውስጥ በተለየም ስድስት ኪሎ አካባቢ ቀረብ ያለ አሳታፊ የግጥም ምሽት ካለ አድራሻ እና ጠቃሚ የምትሉትን ነገር አቀብሉኝ? ከቻልኩ ወሮታ እከፍላለሁ።
Oct 27, 2024አንዳንድ አዲስ አበቤዎች የምትመቹኝ በዚህ ነው! ረብሻ ሳይሆን Physically, Psychologically & mentally ራስን ለማሳደግ ተፍ ተፍ! ለዚህ ነው ለስልጣኔ ቅርብ የሆናችሁት። ይመቻችሁ።
Oct 28, 2024