Guys endet nachu? እኔ ብቻ ነኝ ግን መወሰን ያቃተኝ? I have BSc. Degree in Mechanical Engineering but as you know ምንም ስራ የለም ያው ለsurvival ስባል ያገኘሁትን ስራ እየሰራሁ ነው ግን I am not satisfied, በዛ ላይ ብሩ በጣም ትንሽ ነው አስቡት በዚህ ኑሮ ስሰቃይ and ቤተሰብ መርዳት አለብኝ 😭 እና የኔ ጥያቄ ምንድነው 1ኛ Career Development የምባል ነገር ከበደኝ። የቱን ልማር? I have good mind ተመስገን ሁሉም ይቀበላል ግን የቱን ልምረጥ? How can I know my interest? 1ኛ ደሞ እንዴት ነው mentor የምያደርገኝ ሰው ማገኘው? like በዚህ ግባ በዚህ ውጣ፣ ይሄን ስራ ይኼን አትስራ የምለኝ፣ እኔን ማዳመጥ የምችል ሰው ወዘተ። ግን እንደዚህ ዓይነት ሰው ያላችሁ የምር ታድላችሁ❤ 3ኛ let's connect and know each other ምን ይታወቃል እዚህ እኮ እንደኔ ዓይነት ሰው ልኖር ይችላል።
Oct 26, 2024Why not apply for piloting if you're below 25yo? and if ur CGPA is above 2.75?
Oct 27, 2024