#society
ሰላም ውዶች።አንድ ጥያቄ ነበረን።እስቲ ስለ ህግ ምታውቁ መልሱልን።እና ሃገራችን ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የባሌ ጊንር ነዋሪዎች ነን።ታዲያ አሁን ላይ በሃገራችን ይሰራል ለተባለው የኮሪደር ልማት ሰበብ መኖሪያ ቤታችን ያለምንም ካሳ የምንገብርበት መሬት ይፈርሳል ብለውናል።እኛስ የት እንሂድ? በምን እንኑር? የት ሄደን እናመልክት?
Oct 26, 202411 engagements
ሰላም ውዶች።አንድ ጥያቄ ነበረን።እስቲ ስለ ህግ ምታውቁ መልሱልን።እና ሃገራችን ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የባሌ ጊንር ነዋሪዎች ነን።ታዲያ አሁን ላይ በሃገራችን ይሰራል ለተባለው የኮሪደር ልማት ሰበብ መኖሪያ ቤታችን ያለምንም ካሳ የምንገብርበት መሬት ይፈርሳል ብለውናል።እኛስ የት እንሂድ? በምን እንኑር? የት ሄደን እናመልክት?
Oct 26, 2024Oro ayidelachu ende acam acam beluachew gizew yenate nw
Oct 27, 2024Social media ላይ መጨው ነው ምን አማራጭ አለ፤ ብልፅግና ድሃውን ማየትም ማሳደግም አይፈልግም
Oct 27, 2024የህግ ባለሙያን ከታች ባለው የግሩፕ ሊንክ ላይ በመግባት ጠይቅ በፍጥነት ይመልሱልሃል። https://t.me/what_does_the_law_say
Oct 28, 2024Kasa minor yimeslegnal bro lela bota endeza tebluwal
Oct 27, 2024