So የ 12th entrance ውጤት ላይ የስም ስህተት ነበረ የ 8th gradem ላይ የ አያቴ ስም የመጨረሻው ፊደል A ተብሎ ነው የተፃፈው መሆን የነበረበት ግን E ነው ስለዚህ የ 12th ላይ ሳስተካክል E ይሁን ወይስ ከ ministry ጋር እንዲመሳሰል A ይሁን??, ደግሞ የ 8ተኛንም ማስተካከል ይቻላል?? Please help
Oct 26, 2024Ministry doesn't matter, just make sure your transcript and matric is in right name
Oct 26, 2024