ጭራሸ እንደማይሆናቹ ስታውቁ ይብሳል መሰለኝ ፍቅሩ😞 ከgf ጋር ከተለያየን 3months ግን በቃ መርሳት አልቻልኩም whole day የሷን ነገር ሳሰብ ነው ምውለው ነገስ ምን አይነት ሰው ይገጥመኝ ይሆን ሚለው ያስፈራኛል እሷ እንደማትሆነኝ አውቀዋለው ግን እንዴት ወደ ራሴ ልመለስ አቃተኝ የተለያየነው በሷ ጥፋት ቢሆነም እሷ ግን እኔን ነው ጥፋተኛ ያደረገችው
Oct 26, 2024Rasehn distract adrg, adadis hobby ynurh... endehaymanoteh metamnebt bota mehed azewtr.. sport sra
Oct 26, 2024