እኔ ምለው አንድ ሴት ወንድ ልጅን ምትጎዳው ገንዘብ የለህም ብላ ትታው ሀብታም ጋ በመሄድ ነው እና ገንዘብ የሌለውን ወንድ ማግባት አለባት ብላችሁ ታስባላቹ😑
Oct 26, 2024አንተ እህትህን ድሀ ወንድ ቢያገባት እሽ ትላለህ 😊
Oct 26, 2024እኔ ምለው አንድ ሴት ወንድ ልጅን ምትጎዳው ገንዘብ የለህም ብላ ትታው ሀብታም ጋ በመሄድ ነው እና ገንዘብ የሌለውን ወንድ ማግባት አለባት ብላችሁ ታስባላቹ😑
Oct 26, 2024አንተ እህትህን ድሀ ወንድ ቢያገባት እሽ ትላለህ 😊
Oct 26, 2024ጥያቄህ ግን ትንሽ ተወዛገበ 🙄 ... ለማንኛውም ቢያንስ ቢያንስ financial stable የሆነ or ለመሆን የሚፈጋ አይነት ወንድ ቢሆን ጥሩ ነው .. እንጂ ማንም ቢሆን ለፍቅር ብላ ቁጭ ብሎ የሚያክ ሰነፍ ታግባ የሚል አይመስለኝም
Oct 26, 2024Wendu deha kehone esua genzeb mesrat new what's z big deal
Oct 26, 2024beftsum man. lemn sibal? maytr kehone sra maywed kehone habtam ga bthed nnew mishalat.
Oct 26, 2024በቻለችው አቅም ገንዘብ የሌለው ወንድ ጋር ባታገባ ጥሩ ነው። በተለይ በሀብታም ወንዶች ምትፈለግ አይነት ብዙ ምርጫ ያላት ሴት ከሆነች።
Oct 26, 2024Women who think that they want to contribute a little or nothing in r/ships are slaves. They wanna make themselves slaves by that. Both a man and a woman should work hard for their life. That's it.
Oct 27, 2024What do you think slaves are for? To enjoy life without working 😂😂😂😂
Nov 08, 2024አናስብም ሴት የወንድ ጥገኛ አይደለችም
Mar 28, 2025ፍቅር እና ገንዘብ አስፈላጊ ናቸው። ግን ደግሞ ለገንዘብ ተብሎ ፍቅርን መግፋት ልክ አይደለም። ገንዘብ ተሰርቶ የሚመጣ ነገር ስለሆነ .. ስለዚህ ሁለቱም ተደጋግፈው ተረዳድተው ቢኖሩ መልካም ነው።
Nov 06, 2024ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ለመልኳ ብሎ ካገባት ሴት ልጅ ደግሞ ለብሩ ብላ ብታገባው ምንም ማለት አደለም ሁሌም የሴቶች ገንዘብ ወዳድነት ብቻ ይወራል እንጂ ወንዶችም ቢሆን ቆንጆ ሴት ነው የሚፈልጉት
Oct 27, 2024Sra maywed khone why not..... sijmer wnd ke set meblet albt alza tinkwalch tbh..... real life yale ye setoch bahri new yaw hulunm baygeltsim....
Oct 26, 2024