Youuu131.5
#education
ሰላም ቤተሰቦች የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። እና እኔ የምለው ሳይንስ ሙዝየም አሁንም ክፍት ነው እንዴ ለጎብኚዎች? እና ከሆነ ደግሞ መች መች ነው? ሰዓቱስ? በተጨማሪም ደግሞ ለተማሪዎች መግቢያ በነፃ ነው ያሉት እውነት ነው? ከጓደኞቼ ጋር ለመሄድ አስበን ነው። አመሰግናለሁ!
Oct 26, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። እና እኔ የምለው ሳይንስ ሙዝየም አሁንም ክፍት ነው እንዴ ለጎብኚዎች? እና ከሆነ ደግሞ መች መች ነው? ሰዓቱስ? በተጨማሪም ደግሞ ለተማሪዎች መግቢያ በነፃ ነው ያሉት እውነት ነው? ከጓደኞቼ ጋር ለመሄድ አስበን ነው። አመሰግናለሁ!
Oct 26, 2024ሁሉም ቀን ክፍት ነው መግብያ ደግሞ ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነፃ ነው!
Oct 26, 2024