Shululu304
#society
ሰላም ቤተሰቦች ከአብሮአደግ ጓደኛዬ ጋር ለሁለት ተዳብለን መኖር ከጀመርን ዐመት አልፎናል ሆኖም ግን እሱ የተለያዩ ሴቶች ይዞ በመጣ ቁጥር እኔ ውጪ ነበር የማድረው። የዛሬ ሶስት ወር ገደማ ከዚህ በኋላ ውጪ እንደማላድር ነግሬው ተስማማን። አሁን ይባስ ብሎ እኔ እያለሁ ይዟቸው መምጣት ጀመረ። ምን ባደርግ ይሻላል?
Oct 25, 20246 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ከአብሮአደግ ጓደኛዬ ጋር ለሁለት ተዳብለን መኖር ከጀመርን ዐመት አልፎናል ሆኖም ግን እሱ የተለያዩ ሴቶች ይዞ በመጣ ቁጥር እኔ ውጪ ነበር የማድረው። የዛሬ ሶስት ወር ገደማ ከዚህ በኋላ ውጪ እንደማላድር ነግሬው ተስማማን። አሁን ይባስ ብሎ እኔ እያለሁ ይዟቸው መምጣት ጀመረ። ምን ባደርግ ይሻላል?
Oct 25, 2024Astenkikew bdnb kalhone teleyayu
Oct 26, 2024Bichahn menor
Oct 26, 2024Abro adegih adel endilewet agizew
Oct 26, 2024ለአንተ ክብር የለዉም ማለት ነዉ እየሄድክ በለዉ
Oct 26, 2024ምን በወጣህ እንቅልፍ የሚነሱህ በዛ ላይ አንተም ተሰቃየህ ተለያዩ ለብቻክ ኑር
Oct 26, 2024Mogne neh ende dagna ale atelem?
Oct 27, 2024