Hey guys የደሞዜን አስራት ለአዲስ አበባ ደብራት (ገዳማት) መስጠት አልፈልግም...የማወጣው አስራት ምንም ትንሽ ብትሆንም በገጠር ላሉ አስታዋሽ ላጡ ገዳማት አና አብያተ ክርስትያናት ነው መስጠት የምፈልገው...እና የምታውቁት አድባራት አካውንታቸውን Comment አድርጉልኝ። በየወሩ አፈራርቄ or አከፋፍዬ አስራቴን ልስጥ... Thank You
Oct 24, 2024First of all atemstadek zem belhe geter lalu betkerstian mestetet efelgalew yemtakute kal newe mibalew enji "ezi lalu mestete alfelgem " maletun ena mamestadekun mene ametaw behave your self
Oct 25, 2024