#other
Hello guys gn ኑሮ endet eyaregachu nw Yemer Ene ግራ ገባኝ be honest megeb be ቀን senete nw metebelut? #እኔእናደጀኔቸግሮናል
Oct 24, 202427 engagements
Hello guys gn ኑሮ endet eyaregachu nw Yemer Ene ግራ ገባኝ be honest megeb be ቀን senete nw metebelut? #እኔእናደጀኔቸግሮናል
Oct 24, 2024እውነት ለመናገረወ ከዚኽ ቢብስ ደስ ይለኛል ! እኔ ስለምበላ ስለማልበላ ግን አይደለም ። እንደ ህዝብ ልክ መግባት ስላለብን ነው። ለዓመታት የጮኽኩበትን ጉዳይ ኑሮ ሲወደድ እና ረሃብ ሲገሸልጠን ያን ጊዜ ሰሚ አገኝበታለኹ። ማስታወሻ :- 1, እንዲኽ አይባልም ምናምን አይነት ምክር አልቀበልም 2, በእግዚአብሔር እውነት ላይ እናቴ አባቴ ብሎ ነገር ስለሌለ ይኽን ያልኩት በኹላችን ላይ ፈርጄ ነው። በመጨረሻም ስለ እውነት መፍትሔውን አውቃለኹ ! ግን አልናገርም። አግድም ሔደናል አግድም እንቀጣለን።
Oct 24, 2024አሞናል😔😔😔😔
Oct 24, 2024ቢበዛ 2 ግዜ ነው ሚበላው በቀን Fr
Oct 24, 2024Ayzon bro may God be with us enji bzuga endeza new 😭
Oct 24, 2024#እኔእናደጀኔቸግሮናል #አሞናል
Oct 24, 2024Dejene enkuan alchegerewm ahun egna nen🥲
Oct 24, 2024እንደውም ርሃብ ገብቶ እቤቴ በዛው የምግብን ነገር በተሰናበትኩት!! በእርግጥ አሁንም ምግብ ለማቆም እየተለማመድኩ ነው..ይቀጥላል ደግሞ..🚶♀️🚶♀️
Oct 25, 2024