ከቄራ ከሆነ ምትመጪው ወደስታዲየም በሚወስደው መንገድ አጎና ጋር ተሻግረሽ ወርደሽ ወደኃላ እየተመለሽ ጠይቂ ያሳዩሻል ከወሎ ሰፈር ምትመጪ ከሆነደግሞ ጫፍ ወንጌላዊት ጋር ዱብ ትይና ቀኝሽን ይዘሽ በእግርሽ እየሄድር አሁንም ጠይቂ እንዳታልፊው
Oct 24, 2024ከቄራ ከሆነ ምትመጪው ወደስታዲየም በሚወስደው መንገድ አጎና ጋር ተሻግረሽ ወርደሽ ወደኃላ እየተመለሽ ጠይቂ ያሳዩሻል ከወሎ ሰፈር ምትመጪ ከሆነደግሞ ጫፍ ወንጌላዊት ጋር ዱብ ትይና ቀኝሽን ይዘሽ በእግርሽ እየሄድር አሁንም ጠይቂ እንዳታልፊው
Oct 24, 2024አሻራ የሰጠሁት ጥቁር አንበሳ ኢሚግሬሽን ሲሆን፣ ፓስፖርቴን የወሰድኩት ከጎተራ ኢሚግሬሽን ነው
Oct 24, 2024Eko ena ahun ene ashara lesete eko nw gotera honowal eyalugn nw
Oct 25, 2024Awo immigration office alachew ezawu gotera adebabayu ( square)gar new yalew taxi lalshew kemetehejibet aktacha yewesenal
Oct 24, 2024Tnq so much Ene Ayat nw sefere
Oct 25, 2024