Mefatat meleyayet eyalebachew sayleyayu yenoru welajoch gar yadegachu ljoch endet new yenorachut share argugn eski ene alchalkum hulum sew endenesu eyemeselegn new lk enesu legna gd endalsetachew lelam sew slene gd misetew aymeslegnim enesu fkr asaytew slalasadegugn sew miwedegn aymeslegnm hulum sew mitelagn new mimeslegn, endet alefachut?
Oct 23, 2024ልክ እንደ ጦርነት ነው! በሁለቱ ግሩፖች ውጊያ ንጹሀን እንደሚጎዱት ማለቴ ነው። ነገሩን ፐርሰናል አታርገው ግን as it is መቀበሉ የተሻለ ነው። ዩ ሲ "እኔ በወላጆቼ ጸብ የተነሳ ተሰቃየሁ፣ ተጎዳሁ . . . " ስትል በተመሳሳይ ሰአት እናትህ እንደ እናትም እንደ ሚስትም፤ አባትህ እንደ አባትም እንደ ባልም እየተጎዱ ነው። ስለዚህ ለነሱም እዘንላቸው ቢችሉኮ የተባረከና ሰላማዊ ትዳር መኖርን ይወዱ ነበር ግን ስላልቻሉ ነው ሁላችሁም እየተጎዳችሁ ያላችሁት። ይሄን እያልኩሽ/ህ ያለሁት እነሱን ከመውቀስ እንድትድንና የተጠቂነት ስሜትን እንዳትሸምት ብዬ ነው። 🙏 (ለራስህ ከማዘን ራቅ) ሌላው ደሞ አስተዳደጋችን ስብእናችን ላይ ተጽእኖ እንዳለው የታወቀ ቢሆንም ግን ከወላጆችህ ማግኘት ያልቻልከውን ነገር ለራስህ መስጠትን መለማመድ፣ heal ማድረግ፣ የምትችል ከሆነ በቶሎ ራስህን መቻል፣ እና ለቤተሰቦችህም መፍትሄ ብትፈልግላቸው የተሻለ ነው። አንድ ልነግርህ የምችለው ነገር ይሄንን chain አንተ ላይ እንዲቋረጥ እንድታደርገው ነው። ik ከባድ እንደሚሆንና ብዙ ጥረት እንደሚጠይቅ ግን አምላክ አንድ ነገር ውስጥ ሲያስገባን በምክንያት እንደሆነና እንደሚተማመንብን ማወቅ የተሻለ ነው🙏 ይሄ ሊሆን የሚችለው ደሞ በይቅርታና በፍቅር ይመስለኛል። በተረፈ እግዚአብሔር ካንቺ/ተ ጋ' ይሁን🫂
Oct 24, 2024