#personal
University Civil Engineering 2nd year student ነኝ እና Engineering መማር በጭራሽ አልፈልግም ግን Family በግድ እንድማር ይፈልጋሉ እና ለእነሱ ስል 2 year ተማርኩ ደግሞ Mathematics Skill ብዙም አደለሁም ያዉ Engineering mathematics በጣም ብዙ አለዉ እኔ ወደ online work ነዉ በጣም ፍላጎቴ እናም ትንሽም ቢሆን እየሳራሁ ነዉ ምን ይሻላል University drop out አድርጌ ልሂድ Family አስቀይሜ or.. ዝም ብየ እንደምን ጨርሼ ልመረቅ .😭
Oct 23, 202412 engagements