ከመፅሐፍ ቅዱስ « መፅሐፈ መክብብ እና ምሳሌን» አንብበው።
Oct 23, 2024ከመፅሐፍ ቅዱስ « መፅሐፈ መክብብ እና ምሳሌን» አንብበው።
Oct 23, 2024"ተንከተም" በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ: "መድሎተ ጽድቅ" በዲ.ን ያረጋል.... ሎል እነዚን መጽሀፍት ካነበብሽ ሚያናውጽሽ አይኖርም ማን😁...ሲቀጥል በመንፈሳዊነት ለማደግ ደግሞ የአቡነ ሺኖዳን መጽሀፍት ቼክ አርግ!!! ወይንም ስብከት ስማ..!
Oct 23, 2024መጽሐፈ ጥበብ ፣ መጽሐፈ ምሳሌ መጽሐፍቅዱስ ውስጥ አሉልህ
Oct 23, 2024Read the bible specially the new testament start by reading the Gospel of John, Matthew, Luke, and mark
Oct 24, 2024Aba tesfa silasie qidus markos ethiopiawi new yemilewn ena ye demoz goshimie huletunm metshaft anbibachew
Oct 23, 2024