TheMan59
#other
ሰላም guys መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር 23 አመቴ ነው እና ህዝብ 1 ለማውጣት 24 አመት መሆን አለበት የሚል ህግ ወጥቷል መሰለኝ አሁን ባወጣ እችላለሁ ወይስ እምቢ ይሉኛል ህጉ ፀድቋል ወይ?
Oct 23, 20248 engagements
ሰላም guys መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር 23 አመቴ ነው እና ህዝብ 1 ለማውጣት 24 አመት መሆን አለበት የሚል ህግ ወጥቷል መሰለኝ አሁን ባወጣ እችላለሁ ወይስ እምቢ ይሉኛል ህጉ ፀድቋል ወይ?
Oct 23, 202422 nw bro aweta
Oct 23, 2024እኔ 22 ተብዬ በ ፎርጅድ ነው ያወጣሁት
Oct 23, 2024ድሮም የነበረ ህግ ነው አዲስ አበባ
Oct 23, 2024በፎርጂድ አውጣ
Oct 23, 2024