Beloyal45128.5
#education
አረ ወገን መልሱልኝ ምንድን ነው ጉዱ 😳 national id ተመዝግቤ ሳምንት አለፈኝ እና ቴክስት ገብቶልኝ ነበር ተደጋጋሚ ምዝገባ ብሎ ከዛ id.help በሚለው ሊንክ ገብቼ ሪፖርት ባረግም እስካሁን ዝም አሉ 🙏🙏🙏🙏 መልሱልኝ
Oct 23, 20243 engagements
አረ ወገን መልሱልኝ ምንድን ነው ጉዱ 😳 national id ተመዝግቤ ሳምንት አለፈኝ እና ቴክስት ገብቶልኝ ነበር ተደጋጋሚ ምዝገባ ብሎ ከዛ id.help በሚለው ሊንክ ገብቼ ሪፖርት ባረግም እስካሁን ዝም አሉ 🙏🙏🙏🙏 መልሱልኝ
Oct 23, 2024😱😱😱
Oct 23, 2024info@id.et lay melket laklachw Tell them your issue clearly and concisely and also include the screenshot of the message they sent you. Ene yhn badrgune be ande ken nw email yelakulne Keza kutrunm bezaw lakulne bea message Gn yhn kemadrge befit id.et/help lay Name , phone , Reg id lekyalw
Oct 23, 2024ከአንድ ጊዜ በላይ ተመዝግበሽ ከሆነ አንዳንዴም 12ተኛ ክፍል ፎርም በዓይን አሻራ ከሆነ የሞላሽው እንደዛ ይላል ግን id.help ላይ ካመለከትሽ ትንሽ ጠብቂ ይልኩልሻል ምናልባት 1 ሳምንት ሊቆይ ይችላል ካልመለሱ ግን ደግመሽ አመልክቺ
Oct 23, 2024