#education
"የቴክኒክ እና ሙያ አሰልጣኝ(Instructor) መሆን ከፈለጋችሁ ብቻ እዛ ተማሩ። Degree እዛ ከተማራችሁ Master's ሌላ ዩንቨርስቲ ላይ መማር አትችሉም እዛው ካልሆነ በስተቀር። Credit Hour ሙሉ አይደለም። ስትመረቁ የሚሰጣችሁ Document (Only for TVET) የሚል ነው። ካላመናችሁ እዛ Masters የሚማሩ ተማሪዎችን ጠይቁ Document ለቴክኒክ እና ሙያ ብቻ የሚያገለግለው። Ethiochina University" Is it true?? Also teaching kotebe begba or eziw wh is better in ur perspective
Oct 22, 20240 engagements