Anonmyous300.5
#religion
ሰላም የAAE ቤተሰቦች። 4ኪሎ ወይንም መገናኛ አካባቢ በገና መማረያ የምታውቁት ካለ ትክክለኛውን አድራሻ/አቅጣጫ ንገሩኝ። አመሰግናለሁ።
Oct 22, 20243 engagements
ሰላም የAAE ቤተሰቦች። 4ኪሎ ወይንም መገናኛ አካባቢ በገና መማረያ የምታውቁት ካለ ትክክለኛውን አድራሻ/አቅጣጫ ንገሩኝ። አመሰግናለሁ።
Oct 22, 20244 ኪሎ በ ቅድስተ ማርያም ትንሽ ገባ ብሎ ሲሳይ በገና አለ..... Piassa ዳውን ታውን 7 ፎቅ ላይ ኅዳፌ የክራር እና የበገና ት/ት አለ
Oct 23, 20246ኪሎ ናዝሬት ስኩል ፊትለፊት በ ጠባቡ መንገድ ወደውስጥ ገባ ብሎ አለ
Nov 07, 2024ሲሳይ በገና ወይ ማኅበረ ቅዱሳን ሞክር 4k
Oct 23, 2024