BOLD_DOC65
#personal
ስለ BioMedical engineering የምታውቁ ካላችሁ። ትምህርቱ ምን ያህል አድካሚ ነው? ስለምን ያጠናል? ከተመረቃችሁ ቡሀላ የት ገብታችሁ ነው የምትሰሩት/ምንድነው ስራው? ክፍያውስ ጥሩ ነው ወይ? ከላይ ካሉት ጥያቄዎች የምታውቁትን አብራሩልኝ... እና ሌላም በ biomedical ጉዳይ የምታቁት ነገር ካለ ንገሩኝ plis🙏
Oct 22, 20244 engagements