Guys የforex trader ነኝ፥ እናም አሪፍ እየሄደልኝ ነው፥ ደሞ የግቢ ተማሪም ነኝ። እና አንዳንድ ግዜ ከተምሮዬ ጋር ይጋጫል፥ ደሞ ከራሴ አልፎ ግቢ ላይ ሆኜ famly ሁላ እረዳለሁ፥ እግ/ር ይመስገን trade በአሪፍ ሁኔታ ነው እየሄደልኝ ያለው። እናም ትምህርቱን ልተው ወይስ እንዴት ላድርግ? famly ደሞ ትምህርትን ካቋረጥኩ ጦርነት ያነሳሉ☺️ እና አስቲ ብትመክሩለኝ plz🙏
Oct 22, 2024Please astemergh Ab marshall mibalew lej 17k belagh
Oct 22, 2024