#personal
ሰላም ቤተሰብ🙌 ዘንድሮ ነው Entrance የተፈተንኩት የሬሜድያል ውጤት መቶልኛል እናም 10 ላይ ወድቄ ነበር ግን እዛው ያለ ዳይሬክተር እንዳልፍ አደረገኝ ግን አሁን በብር እንደሚሰራ ታውቆ ተባረረ እናም አሁን Transcript ሳወጣ የአስረኛ ክፍል ውጤቴ በወደኩት ነጥብ ነው ያለው ስለዚህ ከሌላ ትምህርት ቤት የ10&9 transcript ባወጣ ዩኒቨርስቲ ስንመዘገብ ሊያውቁ ይችላሉ? ከዚህ በፊት ዩኒቨርስቲ የገባችሁ እባካችሁን መልሱኝ pls urgent 🙏
Oct 22, 20248 engagements