ሰላም የ2017 Freshman ተማሪ ነኝ ዲፓርትመንት ምርጫ ላይ Medicine ለመግባት አስቤ ነበር ፤ ነገር ግን አንደምታውቁት በጣም አድካሚ ነው።ተመርቃችሁ ከወጣችሁም ቡሀላ ስራ ብታገኙም ክፍያው አናሳ ነው። እስኪ Medicine የምትማሩ ወይም ስለ Medicine የምታውቁ ካላችሁ ገመግባቴ በፊት ምንምን Consider ማድረግ እኝዳለብኝ ንገሩኝ
Oct 22, 2024medicine megbat societyn magelgel merdat kehone yemtfelgew [ even if tnsh demoz bihonm ] gebteh temar Gn ye sra edl slalew or beteseb betam destegna slemihon or lela mknyatoch kaluh tewew ykrbh Consider mareg yalebh ye anten flagot new
Oct 22, 2024