Zhangida2403.5
#technology
hp elitebook 1030 g3 360 pc ስክሪኑ ሲንቀሳቅስ ይጠፋል፡፡ መገናኛ ያሉ ኮምፒዩተር ጥገና ቤቶች ሳሳያቸው አብዛኞቹ screencable ነው አሉኝ ግን የለንም ይላሉ ሁሉም፡፡ በቃ ፈለጌ አጣሁ፡፡ እኔ ደግሞ ከነገ ወዲያ ወደ ጊቢ እሄዳለሁ፡፡ የዚህ ኮምፒዩተር screencable ያላችሁ ወይም የምታውቁ የጥገና ባለሙያዎች እባካችሁ በአስቸኳይ እርዳታችሁ ያስፈለገኛል ተባበሩኝ!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽 (2 ቀን ብቻ ነው ያለኝ)🙏🏽
Oct 22, 20241 engagements