#education
Urgent Document Authenticate ለማስደረግ መጀመሪያ Online ላይ ነው ተብዬ Netagov ላይ ተመዝግቤ ብር ከፍዬ ከዛ Text እና Email ገብቶልኝ ነበር የሆነ ETA-16... ምናምን የሚል Application Number ገባልኝ website ላይ Status ማየት ይቻላል ገብቼ እያየሁ Application in progress ብቻ ነው የሚለው ሳምንት ሆነኝ ምን ላድርግ Please
Oct 21, 20240 engagements