ሰላም እንዴት ናችሁ። እኔ ወንድማቹ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ኮንስትራክሽን ጋ በሚገናኝ ትምህርት ጨርሻለሁ 3.6 ግሬድ አለኝ። ስራ አመለክታለሁ ግን በቃ ላገኝ አልቻልኩም ከአዲስአበባ ውጪ ደሞ መስራት አልችልም እናቴ ብቻዋን ትሆናለች። እሷም የኔ ቤት መቀመጥ አስጨንቋታል ባነግረኝም ያስታውቅባታል ። ጎበዝ እና ጠንካራ ነኝ,ነገሮችን ቶሎ እማራለው sanitary/ plumbing እና electric installation ሞካክራለው በልምድም ቢሆን። በዚ ዘመን በኔትወርክ ነው ሰው ስራ ሚቀጠረው እና ተባበሩኝ ወንድም እህቶቼ ወጥቼ ምገባበት እናቴንም በትንሹ ማስደስትበት ስራ ነገር ፈልጉልኝ:: (እነ breakthrough ተውኝ i had enough of you guys) አመሰግናለሁ
Oct 21, 2024You're right about breakthrough thing👍😂
Oct 22, 2024