Luka13
#other
ሰላም! አዳማ ሰርቪስ ቤት ያለው መሬት አለኝ። የመሬት ግብር ከከፈልኩ 5 አመት አልፏል እናም ውዝፉ እየጨመረ ነው። ህጉን የምታውቁ ያለውን ስጋት ብትነግሩኝ። ለምን ያክል አመት እንደሚታገሱ? ህጉ ምን ይላል? what will be the punishment? ✌️
Oct 20, 20241 engagements
ሰላም! አዳማ ሰርቪስ ቤት ያለው መሬት አለኝ። የመሬት ግብር ከከፈልኩ 5 አመት አልፏል እናም ውዝፉ እየጨመረ ነው። ህጉን የምታውቁ ያለውን ስጋት ብትነግሩኝ። ለምን ያክል አመት እንደሚታገሱ? ህጉ ምን ይላል? what will be the punishment? ✌️
Oct 20, 2024Ask lawyer here https://t.me/what_does_the_law_say
Oct 21, 2024