Hey guys🙋♀ Ezih bekelalu lagegnw ymchelw erasen lmatefat yemiyaschel drug ngerugn pls🙏lela ngr endataweru yteykuachihun becha yemiyawek mels ystegn
Oct 20, 2024ለውሳኔ አትቸኩዪ ለራስሽ ጊዜ ስጪው ቀላል ውሳኔ እኮ አይደለም ደሞም ራስሽን በማጥፋት ራስሽን ነው እንጂ የምትጎጅ ሌላን ሰው አይደለም ሶ ከራስ በላይ ንፋስ ይባል የለ ሁላችንም እኮ መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ነን እየተጋፈጥን ነው አሁን ጠንከር ብለሽ ወደፊትን ብቻ ተመልከቺ ይቺ አለም ለደካሞች ቦታ የላትም ራስሽን ለትልቅ ነገር አዘጋጂ እንጂተስፋ አትቁረጪ 🙏
Oct 21, 2024