StarkZebra786.5
#education
ሰላም ቤተሰብ በማታ መርሀግብር ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ከስንት እስከ ስንት ሰዓት ነዉ? እና ሙሉ ዓመት ነዉ ወይስ እስከ ሰኔ ነዉ? ሙሉ መረጃ ስጡኝ በተለይ ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ካላችሁ አመሰግናለሁ
Oct 19, 20243 engagements
ሰላም ቤተሰብ በማታ መርሀግብር ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ከስንት እስከ ስንት ሰዓት ነዉ? እና ሙሉ ዓመት ነዉ ወይስ እስከ ሰኔ ነዉ? ሙሉ መረጃ ስጡኝ በተለይ ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የምትማሩ ካላችሁ አመሰግናለሁ
Oct 19, 2024Please debrebirhan university atmar victory mnamn betgba new mishalh tew
Oct 20, 2024