ምን መሰላቹ ከበፊት ፍቅረኛዬ ጋ ከተለያየን አሁን 9 ወር እየተጠጋ ነወው እና የእኔና የእሱ ጓደኞች አንድ አይነት ነው እና እኔና እሱ ከተለያን በሆላ በአካል ከጓደኞቼ ጋ ካኘውት ሁሉንም ሰላም ብዬ እሱን ዝም እለዋለው ከዛጊዜ በኅላ እኔና እሱ አውርተንም አናቅም እና ዝም ስለምለው ይሆን አላቅም ብቻ እኔ ባለሁበት የፍቅር ጓደኛውን አስተዋወቀ ለሁላችንም እኔ ምንም መምለላሸሽ አልሰጠውም እና እኔ ካለው የትኘኛውም ቦታ ላይ ስለጓደኛው ነው የሚያወራው ይባስ ብሎ ሁላችን ስንኖር እድናወራ የሚፈልገው አሁን ላይ ስላለንበተት ነገር ስለ ፍቅር ምናምን እደምናስብ ነወው እዲወራ ሚፈልገው እና እኔ የይሄን ነገር የሚያደርገው አወውቀቆ ስለሆነ ምንም አይነት ምላሽ አልሰጥም እዚጋ ያልነገርኳቹ ነገር እራሱ ነው እንለያይ ያለው እና ከእኔጋ ከመለያቱ በፈት ነው ከአሁኑ ፍቅኛው ጋ ማውራት የጀመረው ይሄንም እራሱ ነው የነገረኘኝ እና አሁን ላይ የኔን ቤስት ጓደኛ ጋ እየሄደ አሁንም በእኔ ተስፍ አልቆረጠችም ወይስ አዲስ ነገር አለ እያለ እየጠየቃት ነው እሷ ምንም መምለላሸሽ አልሰጠችውም እና ደሞ ከላይ ያልኳቹውን ጥያቄ በተደጋጋሚ ጊዜ እያነሳ አይቸዋለው እኔ እሺ ምን ላድርግ እኔ ዝም ስል ካለሱ ምንም ነገር ማድረግ የማልችል ነው ሚመስለው እሲቲ አማክሩኝ
Oct 18, 2024Who feel ሀይስኩል here😊.
Oct 19, 2024