#education
በ Ethiopian airlines sponsorship Hostess ለመሆን ተወዳድሬ ነበር screeningና ፈተናውን አለፌ interview ነበር የሚቀረኝ ነገር ግን በ interview ቀን double screening ላይ ፀጉርሽ ብዛት የለውም ብለው አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ወደኩኝ። እና አሁን በራሴ ከፍዬ Hostess ለመማር ፈልጊያለሁና ፀጉርሽ ብዛት የለውም የሚለውን ምክኒያት ያመጣሉ?
Oct 18, 20242 engagements